威尼斯官网在线-威尼斯人在线官网-首页

威尼斯官网在线-威尼斯人在线官网-首页

አማርኛ መረጃ

ወደ ሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ እንኳን በደህና መጡ!

 እርስዎ እና ቤተሰብዎ የእኛ MCPS ቤተሰብ አካል በመሆናችሁ በጣም ደስተኞች ነን::
 
MCPS ወይም ለማህበረሰቡ አዲስ ሊሆኑ ይችላሉ:: ወይም  ለብዙ ዓመታት የእኛ MCPS ቤተሰብ አካል ሊሆኑ ይችላሉ:: ያም ሆነ ይህ ይንን ድረ-ገፅ ጠቃሚ ሆኖ የሚያገኙት ይመስለኛል:: እኛ ይህንን ያዘጋጀነው ለእርስዎ ነው:: ትምህርት ቤቶች እንዴት እንደሚሠሩ ለማወቅና MCPS ወቅታዊ ዘገባዎች ጋር የሚያገናኝ እንዲሁም አብዛኛውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሠነዶችና አንዳንድ ቪዲዮዎች የሚገኙበት በይነመረብ ነው:: ይህ ሁሉ የሚቀርብልዎትበሚፈልጉት ቋንቋ ነው!
የእርስዎ ልጆች በትምህርት ቤቶቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት እንዲያገኙ ለማስቻል እያንዳንዱ ሠራተኛ በትጋት ይሠራል:: 
ስለዚህ ዳግም ወደ MCPS እንኳን ደህና መጡ!
እዚህ በመሆንዎ ደስተኞች ነን!